ያኔ ልጅ እያለሁ በህይወት የደረስኩባቸው አያቶቻችን ሲያወሩትና ሲሰሩት እሰማውና አየው ከነበሩት የዕለት ከዕለት ውሏቸው የማስታውሰው፣ ወገኖቻችን በእርሻ፣ በቤተክህነት አገልግሎት፣ በንግድና ያን ጊዜ ቤተክህነት ትሰጠው ከነበረው የቀለም ትምህርት ጋር በወቅቱ ይሰጥ የነበረው ዘመናዊ ትምህርት የተማሩት ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑት ደግሞ በሀገር አስተዳደር ውስጥ ይሰሩ እንደነበር ነው። 👉 ለበለጠ. . .